ሀ ግዕዝ ሁ ካዕብ

ይህ ሁለተኛው የፊደል ትምህርት ተማሪው እንደመጀመሪያው ሁሉ በመምህሩ ወይንም በረዳቱተማሪ አጋዥነት በመጀመሪያው የፊደል ትምህርት የቆጠራቸውን ፊደላት ቁጥር እየሰጠ ከቀኝ ወደ ግራ የሚያግዝበትና የሚያውቅበት ነው።
ግዕዝ ካዕብ ሣልስ ራብዕ ሃምስ ሳድስ ሳብዕ
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10
20 30 40 50 60 70 80 90 100 1000
10000