ሀ ግዕዝ ለ ግዕዝ

ይህ ሦስተኛው የፊደል ትምህርት ተማሪው እንደመጀመሪያው ሁሉ በመምህሩ ወይንም በረዳቱ ተማሪ አጋዥነት በመጀመሪያው የፊደል ትምህርት የቆጠራቸውን ፊደላት ቁጥር እየሰጠ ወደታች የሚያግዝበትና የሚያውቅበት ነው።
ግዕዝ ካዕብ ሣልስ ራብዕ ሃምስ ሳድስ ሳብዕ
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10
20 30 40 50 60 70 80 90 100 1000
10000