አንቀጸ ብርሃን በቁጥር -ናስተማስለኪ

ናስተማስለኪ ኦ እግእትነ በማዕጠንት ዘወርቅ ዘዉሰተ እዲዊሆሙ ለሊቃነ ካህናት ሰማያዉያን እለ ይከውኑ ጸሎተ ኩሎሙ ቅዱሳን መሃይማናን እምዲበ ምድር በዉስተ ማዕጠንቶሙ ከማሁ በሲለተ ስምኪ ያዐርጉ ስእለቶሙ ለዕጓለ ዕመሕያዉ ዉስተ ማኅደረ ሥሉስ ቅዱስ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፡ ወታስተሥርዩ ኃጢአተ ሕዝብኪ ተበውሐ ለኪ ኢምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፡ ከመ ትኩኒ ተንከተመ ለዉሉደ ሰብእ ለሕይወት ዘለዓለም፡ ለኪ ይደሉ ከመ ትኩኒ መድኃኒቶሙ ለማሃይምናን ሕዝብኪ ኦ መድኃኒተ ኩሉ ዓለም፡ ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።