እሰግድ ለኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ

እሰግድ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐተ ሰግደተ። (ሰልስተ ጊዜ በል)

እንዘ አሐዱ ሠለስቱ ወእንዘ ሠለስቱ አሐዱ ይሤለሱ በአካላት ወይትዋሐዱ በመለኮት። እሰግድ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ። እሰግድ ለመስቀለ እግዚእነ ኢየሱስክርስቶስ ዘተቀደሰ በደሙ ክቡር። መስቀል ኃይልነ፡

መስቀል ጽንዕነ፡ መስቀል ቤዛነ፡ መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ አይሁድ ክሕዱ ንሕነሰ ኣመነ ወእለ አመነ በኃይለ መስቀሉ ድኅነ።