የቀተለ ሰራዊት

በዚህ ንዑስ ርእስ የምናየው ከላይ የተጠቀሱትን የስምንቱን አርእስተ ግሥ በተለያዩ እርከኖች የሚረቡትን እርባታ ነው። የምናረባቸው በትንቢት አንቀጽ፣ በዘንድ አንቀጽ፣ በትእዛዝ አንቀጽ፣ ሣልስ ውስጠዘ፣ ሳድስ ውስጠዘ እና አርእስት ነው።

  • የቀተለ እርባታ የአማርኛ ትርጉም ስያሜ
  • ቀተለ ገደለ ኃላፊ/ቀዳማይ አንቀጽ
  • ይቀትል ይገድላል ካልዐይ/ትንቢት አንቀጽ
  • ይቅትል ይገድል ዘንድ ዘንድ አንቀጽ
  • ይቅትል ይግደል ትእዛዝ አንቀጽ
  • ቀቲል/ቀቲሎት መግደል አርእስት/ዘር
  • ቀታሊ የሚገድል
  • ቀታላን የሚገድሉ
  • ቀታሊት የምትገድል ሣልስ ውስጠዘ
  • ቀታልያት የሚገድሉ
  • ቅቱል የተገደለ
  • ቅቱላን የተገደሉ
  • ቅትልት የተገደለች ሳድስ ውስጠዘ
  • ቅቱላት የተገደሉ
ሌሎችንም በዚህ መሠረት መተርጎም ይቻላል።
ቀዳማይ ቀተለ ቀደሰ ገብረ አእመረ ባረከ ዴገነ ክህለ ጦመረ
ካልኣይ ይቀትል ይቄድስ ይገብር የአምር ይባርክ ይዴግን ይክህል ይጦምር
ዘንድ ይቅትል ይቀድስ ይግበር ያእምር ይባርክ ይድግን ይክሀል/ይክ ይጦምር
ትእዛዝ ይቅትል ይቀድስ ይግበር ያእምር ይባርክ ይዴግን ይክሀል ይጦምር
አርእስት ቀቲል ቀድሶ ገቢር አእምሮ ባርኮ ዴግኖ/ዴግ ክሂል/ክሂሎ ጦምሮ/ጦም
/ቀቲሎት /ቀድሶት /ገቢሮት /ባርኮት ኖት ሮት
፩ ወንድ ቀታሊ ቀዳሲ ገባሪ አእማሪ ባራኪ ዴጋኒ ከሀሊ ጦማሪ
ብዙወንድ ቀታልያን ቀዳስያን ገባርያን አእማርያን ባራክያን ዴጋንያን ከሀልያን ጦማሪያን
፩ ሴት ቀታሊት ቀዳሲት ገባሪት አእማሪት ባራኪት ዴጋኒት ከሀሊት ጦማሪት
ብዙሴት ቀታልያት ቀዳስያት ገባርያት አእማርያት ባራክያት ዴጋንያት ከሀልያት ጦማሪያት
፩ ወንድ ቅቱል ቅዱስ ግቡር እሙር ብሩክ ዲጉን ክሁል ጡሙር
ብዙወንድ ቅቱላን ቅዱሳን ግቡራን አእማሪ ቡሩካን ዲጉናን ክሁላን ጡሙራን
፩ ሴት ቅትልት ቅድስት ግብርት አእምሮ ቡርክት ዲግንት ክህልት ጡምርት
ብዙሴት ቅቱላት ቅዱሳት ግቡራት ቡሩካት ዲጉናት ክሁላት ጡሙራት

፩ ወንድ ቀታሊ ቀዳሲ ገባሪ አእማሪ ባራኪ ዴጋኒ ከሀሊ ጦማሪ ብዙወንድ ቀታልያን ቀዳስያን ገባርያን አእማርያን ባራክያን ዴጋንያን ከሀልያን ጦማሪያን
፩ ሴት ቀታሊት ቀዳሲት ገባሪት አእማሪት ባራኪት ዴጋኒት ከሀሊት ጦማሪት ብዙሴት ቀታልያት ቀዳስያት ገባርያት አእማርያት ባራክያት ዴጋንያት ከሀልያት ጦማሪያት
፩ ወንድ ቅቱል ቅዱስ ግቡር እሙር ብሩክ ዲጉን ክሁል ጡሙር ብዙወንድ ቅቱላን ቅዱሳን ግቡራን አእማሪ ቡሩካን ዲጉናን ክሁላን ጡሙራን
፩ ሴት ቅትልት ቅድስት ግብርት አእምሮ ቡርክት ዲግንት ክህልት ጡምርት
ብዙሴት ቅቱላት ቅዱሳት ግቡራ ት
ቡሩካት ዲጉናት ክሁላት ጡሙራት