ገብረ

ገብረ==> ሠራ

የገብረና የተንበለ ሠራዊቶች ልዩነታቸው በቀለማቱ ብዛት ነው። ሁለቱም ላልተው ይነበባሉ፤ በግእዝ ይነሳሉ። ሦስት ሆሄያት ያሉትና መካከሉ ሳድስ የሆነ የገብረ ሠርዌ ከአራት በላይ ከሆነ የተንበለ ሠርዌ ይባላል።

ቀዳማይ ቀተለ ቀደሰ ገብረ አእመረ ባረከ ዴገነ ክህለ ጦመረ <.td>
ካልኣይ ይቀትል ይቄድስ ይገብር የአምር ይባርክ ይዴግን ይክህል ይጦምር <.td>
ዘንድ ይቅትል ይቀድስ ይግበር ያእምር ይባርክ ይድግን ይክሀል/ይክ ይጦምር <.td>
<.td>
ትእዛዝ ይቅትል ይቀድስ ይግበር ያእምር ይባርክ ይዴግን ይክሀል ይጦምር <.td>
አርእስት ቀቲል ቀድሶ ገቢር አእምሮ ባርኮ ዴግኖ/ዴግ ክሂል/ክሂሎ ጦምሮ/ጦም <.td>
/ቀቲሎት /ቀድሶት /ገቢሮት /ባርኮት ኖት ሮት <.td>
፩ ወንድ ቀታሊ ቀዳሲ ገባሪ አእማሪ ባራኪ ዴጋኒ ከሀሊ ጦማሪ <.td>
ብዙወንድ ቀታልያን ቀዳስያን ገባርያን አእማርያን ባራክያን ዴጋንያን ከሀልያን ጦማሪያን <.td>
፩ ሴት ቀታሊት ቀዳሲት ገባሪት አእማሪት ባራኪት ዴጋኒት ከሀሊት ጦማሪት <.td>
ብዙሴት ቀታልያት ቀዳስያት ገባርያት አእማርያት ባራክያት ዴጋንያት ከሀልያት ጦማሪያት <.td>
፩ ወንድ ቅቱል ቅዱስ ግቡር እሙር ብሩክ ዲጉን ክሁል ጡሙር <.td>
ብዙወንድ ቅቱላን ቅዱሳን ግቡራን አእማሪ ቡሩካን ዲጉናን ክሁላን ጡሙራን <.td>
፩ ሴት ቅትልት ቅድስት ግብርት አእምሮ ቡርክት ዲግንት ክህልት ጡምርት <.td>
ብዙሴት ቅቱላት ቅዱሳት ግቡራት ቡሩካት ዲጉናት ክሁላት ጡሙራት <.td>
<.td>