አዕመረ

አእመረ --- አወቀ

  • አእመረ --- አወቀ
  • የአምር ---- ያውቃል
  • ያእምር ---- ያውቅ ዘንድ
  • ያእምር --- ይወቅ
  • አእምሮ / አእምሮት/ --- ማወቅ
  • አእማሪ --- ያወቀ
  • አእማርያን --- ያወቁ /ወ/
  • አእማሪት --- ያወቀች
  • አእማርያት --- ያወቁ /ሴ/ /ሴ/
  • እሙር --- የታወቀ
  • አእማሪ --- አዋቂ
  • ማእምር ---- የሚያውቅ
  • አእምሮ --- እውቀት
  • አእመረን የሚመስሉ፣ አጥረየ፣ አመንተወ፣
  • አመክነየ፣ አመድበለና የመሳሰሉት ናቸው፡፡