ተወሃውሃ

ተወሃውሃ --- ተመላለሰ/ተብለጨለጨ

  • ተወሃውሃ --- ተመላለሰ
  • ይትዋሃዋህ --- ይመላለሳል
  • ይትዋህዋህ --- ይመላለስ ዘ ን ድ
  • ይትዋህዋህ --- ይመላለስ
  • ተዋህውሆ/ ተዋህውሆት --- መመላለስ
  • ተዋህዋሂ ---- የተመላለሰ
  • ባዋህዋህያን ---የ ተመላለሱ
  • ተዋህዋሂት ---- የ ተመላለሰች
  • ተዋህውያት --- የ የተመላለሱ /ሴ /
  • ተዋህዋሂ ---- የሚመላለስ/ ተመላላሽ
  • ተዋህዋሄ --- ብልጭልጫት/ ነጸብራቅ