ነአምን በአሐዱ አምላክ

የሊቃውንት ቅዳሴ ሲቀደስ ጸሎተ ሃይማኖት በል።

ሕዝብ፡- ነአምን በአሐዱ አምላክ እግዚአብሔር አብ አኃዜ ወዘኢያስተርኢ። ኵሉ ገባሬ ሰማያት ወምድር ዘያስተርኢ