ይህን የቄሱን ቃል ያቃለለ

ዲያቆን፡- ይህን የቄሱን ቃል ያቃለለ ወይም የሳቀና የተናገረ ወይም በቤተክርስቲያን ውስጥ በክፋት የቆም ቢኖር ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዳሳዘነው በርሱም እንደ ተነሳሣ ይወቅ ይረዳ:

ስለ በረከት ፈንታ መርገምን፣ ስለ ኃጢአት ሥርየት ፈንታም ገሃነመ እሳትን ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቀበል።