ግዕዝ መስተጋበዕ ዘቀዳሚት

የዜማ ትምህርት አሰጣጡ በሚከተለው መልኩ ነው፡፡
  • ውዳሴ ማርያም ዜማ
  • መስተጋብእ
  • ጾመ ድጋ
  • አርባዕት
  • አርያም
  • ሰለስት
  • ጾመ ምዕራፍ

መስተጋብእ ። መስተጋብእም ማለት እስትጉቡእ ስብስብ) የተከማቸ ማለት ነው፤ ይኸ. ውም ከዳዊት መዝሙር ከ፩፻፶ው ውስጥ ከየዕለቱ ለጸሎትና ለዝማሬ ተስማሚ የሆነው እየተውጣጣ ለመዝሙር ተስማሚ የሆነ የተቀመረ ነው። ይዚህ ዜማ ደራሲ ቅዱስ ያሬድ ነው። እርሱም መስተጋብእን ሲጀምር "ወለቡ ጸራኅየ" ጩኸቴን ልብ አድርግ ብሎ ይጀምራል።