መስተብቁዕ በእንተ ፍሬ ምድር

መስተብቁዕ በእንተ ፍሬ ምድር

ይ፡ካ፡ ወካዕበ ናስተበቁዕ ዘኵሎ ይእኀዝ እግዝአብሔር አብ ለእግዚእ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በእንተ ፍሬ ምድር ከመ ፍሬሃ ለምድር ያልህቅ ወያስምር ያብጽሕ ለዘርዕ ወለማእረር ዘቡዑለ ጸጋ ይጼጉ እግዚአብሔር አምላክነ።

ይዲ፡ ጸልዩ በእንተ ፍሬ ምድር

ይካ፡ እግዚአብሔር ዘኵሎ ትእኀዝ ንስእለከ መናስተበቁዐከ ፍሬሃ ለምድር አልኀቅ ወአሥምር አብጽሕ ለዘርዕ ወለማዕረር ዘእምኅበ ኂሩትከ ፍጡነ ይረከበነ ሣህልከ እግዚኦ

ይዲ፡ ንበል ኵልነ

ይሕ፡ እግዚኦ ተሣሃለነ

ይካ፡ በእንተ ነዳየን ሕዝብከ ወበእንተ ኵሎሙ እለይጼውዑ ቅዱሰ ወቡሩከ ስመከ በአሐዱ ወልድከ ዘቦቱ ለከ ምስሌሁ ወምስለ ቅዱስ መንፈስ ስብሐት ወእኂዝ ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም ይ ሕ አሜን