የልደት ማኅሌት

መልክአ ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም በቅዱሳኑ ክብረ በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት ወቅት የሚዜሙ መዝሙራት ናቸው።