መዝሙር 56

መዝሙራት ዘዳዊት ምዕራፍ ፶፮ ፍጻሜ ዘበእንተ ሕዝብ እለ እምቅዱሳን ርሕቁ ዘዳዊት አርአያ መጽሐፍ፤ ዘአመ አኀዝዎ ኢሎፍሊ በጌት።

፩ ተሣሀለኒ እግዚኦ እስመ ኬደኒ ሰብእ፤ ወኵሎ አሚረ አስርሐኒ ቀትል።

፪ ወኬዱኒ ፀርየ ኵሎ አሚረ በኑኀ ዕለት፤ እስመ ብዙኃን እለ ፀብኡኒ ወፈራህኩ።

፫ ወአንሰ ኪያከ ተወከልኩ እግዚኦ።

፬ በእግዚአብሔር እሴብሕ ቃልየ፤ ወበእግዚአብሔር ተወከልኩ ኢይፈርህ፤ ምንተ ይሬስየኒ ዘሥጋ።

፭ ወኵሎ አሚረ ያስቆርሩኒ ዘነበብኩ። ወላዕሌየ ይመክሩ ኵሎ እኩየ።

፮ ይጸንሑኒ ወይትኀብኡኒ። ወእሙንቱሰ ሰኰናየ ያስተሓይጹኒ፤

፯ ወዘልፈ ይጸንሕዋ ለነፍስየ። ወኢታድኅኖሙ ወኢበምንትኒ፤ ወታጸድፎሙ ለአሕዛብ በመዐትከ።

፰ አምላኪየ እነግረከ ሕይወትየ፤ ወአንበርኩ አንብዕየ ቅድሜከ በከመ አዘዝከ።

፱ ለይግብኡ ፀርየ ድኅሬሆሙ

፲ አመ ዕለተ እጼውዐከ፤ ናሁ ኣእመርኩ ከመ አምላኪየ አንተ።

፲፩ በእግዚአብሔር እሴብሕ ቃልየ፤ በእግዚአብሔር ይከብር ዘነበብኩ። ወበእግዚአብሔር ተወከልኩ ኢይፈርህ፤ ምንተ ይሬስየኒ ሰብእ።

፲፪ እምኀቤይ እሁብ ብፅአትየ ለስብሓቲከ።

፲፫ እስመ አድኀንካ እሞት ለነፍስየ ወለአዕይንትየኒ እምአንብዕ፤ ወለእገርየኒ እምዳኅፅ። ከመ ኣሥምሮ ለእግዚአብሔር በብሔረ ሕያዋን።