ሀ ሁ ፊደል ቆጠራ

ይህ የትምህርት ዐይነት ሕጻኑ ለነገው ቀጣይ የትምህርት ሕይዎቱ መሠረት የሚጥልበት የመጀመሪያውን እርምጃ የሚኦራመድበት ነው። ይኸውም ነገ ለሚኖረው መጻሕፍትን የመመርመርና የመጻፍ ሥራ መሠረተ እንዲኖረው የሖሀያትን (የቀለማትን) መክዕና ስም የሚያጠናበት በመሆኑ ነው። ተማሪው ፊደላትን በሚከተለው ቅደም ተከተል ይማራል።

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10
20 30 40 50 60 70 80 90 100 1000
10000