እምነ በሃ
እምነ በሃ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሥርጉት አረፋቲሃ ወስእልት በዕንቍጳዝዮን እምነ በሃ ፡ቅድስት ቤተክር...
መስቀል አብርሃ
መስቀል አብርሃ በከዋክብት አሠርገወ ሰማየ፡ እምኩሉሰ ፀሐየ አርአየ። መስቀል አብርሃ በከዋክብት አሠ...
ኵሉ ዘገብራ ለጽድቅ
ኵሉ ዘገብራ ለጽድቅ ጻድቅ ውእቱ ወዘያከብር ሰንበተ። ኢይበል ፈላሲ ዘገብአ ኀበ እግዚአብሔር ይፈልጠኒ...
ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሉያ! እመቦ ብእሲ እምእመናን ዘቦአ ቤተ ክርስቲያን፣ በጊዜ ቅዳሴ ወኢሰምዐ መጻሕፍተ ቅዱሳተ ወ...
ዮሴፍ ወኒቆዲሞስ
ሃሌ ሉያ ዮሴፍ ወኒቆዲሞስ ገነዝዎ ለኢየሱስ በሰንዱናት ለዘተንሥአ እሙታን በመንክር ኪን።
አንቲ ውዕቱ
አንቲ ውእቱ መሶበ ወርቅ ንጹህ እንተ ውስቴታ መና ኅቡዕ ኅብስት ዘወረደ እምሰማያት ወሀቤ ሕይወት ለ...
ቡሩክ እግዚአብሔር
ካህን፡- ቡሩክ እግዚአብሔር አብ አኃዜ ኵሉ ዓለም አምላክነ።
ካህን፡-ወቡሩክ ወልድ...
አሃዱ
ካህን፡ አሐዱ አብ ቅዱስ ፡ አሐዱ ወልድ ቅዱስ፡ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ።(፫
በአማን አብ
ህዝብ፡- በአማን አብ ቅዱስ፡ በአማን ወልድ ቅዱስ፡ በአማን ውእቱ መንፈስ ቅዱስ።
ሰብህዎ
ካህን፡- ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር ኵልክሙ አሕዛብ።
ወይሴብህዎ
ሕዝብ፡- ወይሴብሕዎ ኵሎሙ ሕዝብ።
እስመ ጸንአ
ካህን፡ እስመ ጸንዐት ምሕረቱ ላዕሌነ
ጽድቁሰ
ሕዝብ፡- ወጽድቁሰ ለእግዚአብሔር ይሄሉ ለዓለም።
ስብሐት ለአብ ወወልድ
ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም አሜን ሃሌ ሉያ።
ተንስዑ ለጸሎት
ዲያቆን ፡- ተንሥኡ ለጸሎት
እግዚኦ ተሰሃለነ
ሕዝብ፡- እግዚኦ ተሣሃለነ።
ሰላም ለኵልክሙ
ካህን ፡ ሰላም ለኵልክሙ።
ምስለ መንፈስከ
ሕዝብ፡- ምስለ መንፈስከ
ነአኵቶ
ካህኑ ፡- ለኛ በጎ ነገርን ያደረገ ይቅር ባይ እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን። የአምላካችንና የመድኃ...
አሃዜ ኵሉ
ጸልዩ ህሱ
ዲያቆን፡- ጸልዩ።
ኅሡ ወአስተብቍዑ ከመ ይምሐረነ እግዚአብሔር ወይሣሀል ላዕሌነ፡ ...
ኪሪያላይሶ
ሕዝብ፡- ኪርያላይሶን።
ንፍቅ ዲያቆን፡ ተንሥኡ ለጸሎት።
ሕዝብ፡- እግዚኦ ተሣሀለነ።
ንፍቅ ካህን ፡- ሰላም ለኵልሙ።
ሕዝብ፡- ምስለ መንፈስከ።
ጸልዩ በእንተ እለያበዉዑ
ንፍቅ ዲያቆን፡- ጸልዩ በእንተ እለ ያበውኡ መባአ።
ተወከፍ ጸሎተነ
ሕዝብ፡- ተወከፍ መባኦሙ ለአኀው ወተወከፍ መባኦን ለአኀት ለነኒ ተወከፍ መባአነ ወቁርባነነ።
ዲያቆን ፡- ተንሥኡ ለጸሎት።
ካህን ፡- ሰላም ለኵልሙ።
ስግዱ
ዲያቆን፡ ስግዱ ለእግዚአብሔር በፍርሃት።
ቅድሜከ እግዚኦ
ሕዝብ፡ ቅድሜከ እግዚኦ ንሰግድ ወንሴብሐከ።
ንስዕለከ
እግዚኦ አምላኪዬ
ዲያቆን ፡-ተንሥኡ ለጸሎት።
ንስግድ
ንስግድ። (ሦስት ጊዜ)
ለአብ ወወልድ
ሕዝብ፡ ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እንዘ ሠለስቱ አሐዱ። (ሦስት ጊዜ)
ሰላም ለኪ
ካህን፡- ሰላም ለኪ።
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
ሕዝብ፡- ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ማኅደረ መለኮት።
ሰዓሊ ለነ
ካህን፡- ሰአሊ ለነ።
ድንግል ማርያም
ሕዝብ፡- ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ።
ካህን ፡ አንቲ ውእቱ።
ማዕጠንት
ሕዝብ፡- ማዕጠንት ዘወርቅ እንተ ፆርኪ ፍሕመ እሳት ቡሩክ ዘነስአ እመቅደስ ዘይሠሪ ኃጢአተ ወይደመስ...
ስብሃት ወክብር
ካህን ፡- ስብሐት ወክብር ሥሉስ ቅዱስ ይደሉ
ይደልዎሙ ለአብ
ዲያቆን ፡- ይደልዎሙ ለአብ ወወልድ መንፈስ ቅዱስ።
ቅዱስ ሐዋርያ ጳውሎስ
ሕዝብ፡- ቅዱስ ሐዋርያ ጳውሎስ ሠናየ መልእክት ፈዋሴ ዱያን ዘነሣእከ አክሊለ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ...
ቅዱስ ስሉስ
ሕዝብ፡- ቅዱስ ሥሉስ ዘኅቡር ህላዌከ ዕቀብ ማኅበረነ በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን አርዳኢከ ናዝዘነ በሣህ...
ቅዱስ አብ አሃዜ ኩሉ
ሕዝብ፡- ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ አብ አኃዜ ኵሉ።
ሕዝብ፡- ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ ወልድ ዋ...
ዘአንተ ቃል አብ ህያው
ቅዱስ (3) ዘተአምር ኵሉ
ንስዕለከ እግዚኦ
ካህን፡ ንስእለከ ወናስተበቍዐከ ከመ ትዘከራ ለቅድስት አሐቲ ቤተ ክርስቲያን
ዝውዕቱ ጊዜ ባርኮት
ካህናት፡ ዝውእቱ ጊዜ ባርኮት ወዝውእቱ ጊዜ ዕጣን ኅሩይ ጊዜ ሰብሖቱ ለመድኃኒነ መፍቀሬ ሰብእ ክርስ...
ዕጣን ይእቲ ማርያም
ሕዝብ፡ ዕጣን ይእቲ ማርያም ዕጣን ውእቱ እስመ ዘውስተ ከርሣ ዘይትሜዐዝ እምኵሉ ዕጣን ዘወለደቶ መጽ...
ዕፍረት ምዕዝት
ካህን፡ ዕፍረት ምዑዝ ኢየሱስ ክርስቶስ ንዑ ንስግድ ሎቱ ወንዕቀብ ትእዛዛቲሁ ከመ ይሥረይ ለነ ኃጣው...
ተውህቦ ምህረት ለሚካኤል
ሕዝብ፡ ተውህቦ ምህረት ለሚካኤል ወብሥራት ለገብርኤል ወሀብተ ሰማያት ለማርያም ድንግል።
ተውህቦ ልቦና ለዳዊት
ካህን ተውህቦ ልቡና ለዳዊት ወጥበብ ለሰሎሞን ወቀርነ ቅብዕ ለሳሙኤል እስመ ውእቱ ዘይቀብዕ ነገሥተ።...
ተውህቦ መራሁት ለአቡነ ጴጥሮስ
ሕዝብ፡ ተውህቦ መራኁት ለአቡነ ጴጥሮስ ወድንግልና ለዮሐንስ ወመልእክት ለአቡነ ጳውሎስ እስመ ውእቱ ...
እፍረት ምዑዝ ኢየሱስ ክርስቶስ
ካህን ፡ ዕፍረት ምዕዝት ይእቲ ማርያም እስመ ዘውስተ ከርሣ ዘይትሌዐል እምኵሉ ዕጣን መጽአ ወተሠገወ...
ለማርያም ድንግል
ሕዝብ፡ ለማርያም ድንግል ንጽሕት ሠምራ አብ ወአሠርገዋ ደብተራ ለማኅደረ ፍቁር ወልዱ።
ተውህቦ ሕግ
ካህን፡ ተውህቦ ሕግ ለሙሴ ወክህነት ለአሮን ተውህቦ ዕጣን ኅሩይ ለዘካርያስ ካህን
ደብተራ ስምዕ ገብርዋ
ሕዝብ፡ ደብተራ ስምዕ ገብርዋ በከመ ነገረ እግዚእ ወአሮን ካህን በማዕከላ የዐርግ ዕጣነ ኅሩየ።
ሱራፌል ይሰግዱ ሎቱ
በሕብረት፡ ሱራፌል ይሰግዱ ሎቱ ወኪሩቤል ይሴብሕዎ ይጸርሑ እንዘ ይብሉ።
ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር በኀበ አእላፍ ወክቡር በውስተ ረበዋት።
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን-1
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ሞተ ወኬዶ ለሞት ለእለ ውስተ መቃብር ወሀበ ሕይወተ ዘለዓለም ዕረፍተ
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን-2
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን-3
ቅዱስ
ካህን፡- ቅዱስ።
እግዚአብሔር
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት፤ ዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ተ...
ጸጋሁ
ካህን፡- ጸጋ ዘእግዚአብሔር የሀሉ ምስሌክሙ።
ንሰብሆ
ካህን፡- ንሰብሖ ለአምላክነ።
ርቱዕ ይደሉ
ሕዝብ፡- ርቱዕ ይደሉ።
አጽንዑ ህሊና ልብክሙ
ካህን፡- አጽንዑ ሕሊና ልብክሙ።
ብነ ሃበ እግዚአብሔር
ሕዝብ፡- ብነ ኀበ እግዚአብሔር አቡነ ዘበሰማያት፥ አቡነ ዘበሰማያት፥ አቡነ ዘበሰማያት ኢታብአነ እግ...
እግዚአብሔር አብ አሃዜ ብርሃን
ካህኑ የኪዳን ጸሎት “እግዚአብሔር አብ…”
ኪያከ ንሰብሆ
ሕዝብ፡- ኪያከ ንሴብሕ እግዚኦ።
እግዚኦ ኢየሱስ ክርስቶስ
ካህኑ የኪዳን ጸሎት “እግዚኦ ኢየሱስ ክርስቶስ…”
ኪያከ
ሕዝብ፡- ኪያከ ንዌድስ እግዚኦ።
ንዊድሶ
ካህኑ የኪዳን ጸሎት “ንሤልስ ለከ ዘንተ ቅዱሰ…” (ኪ
እስመ ለከ
አሜን
ጸጋሁ ለእግዚነ ወመድሃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ
አእኩቶ
ንሰብሃከ
ሕዝብ፡- ንሴብሐከ እግዚኦ።
ንዌድሰከ
ንዌድሰከ እግዚኦ
በእንቲአከ
ዘቦቱ ለከ
ኦ ስሉስ ቅዱስ
ሕዝብ፡- ኦ ሥሉስ ቅዱስ መሐረነ፤ ኦ ሥሉስ ቅዱስ መሐከነ፤ ኦ ሥሉስ ቅዱስ ተሣሃለነ።
ተፈስሂ
ካህን፡- ተፈሥሒ ተፈሥሒ ተፈሥሒ ኦ ማርያም ድንግል ምልዕተ ጸጋ።
ሕዝብ፡- እግዚአብሔር ምስሌኪ።...
ዲያቆን፡- ተንሥኡ ለጸሎት።
ካህን፡- ሰላም ለኵልክሙ።
ጸልዩ በእንተ ወንጌል
ዲያቆን፡- ጸልዩ በእንተ ወንጌል ቅዱስ።
ረስየነ ድልዋነ
ሕዝብ፡- ይረስየነ ድልዋነ ለሰሚዐ ወንጌል ቅዱስ።
ቁሙ ወአጽምኡ ወንጌለ
ዲያቆን፡- ሃሌ ሉያ ቁሙ ወአጽምኡ ወንጌለ ቅዱሰ፥ ዜናሁ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ።
እግዚአብሔር ምስለ ኵልክሙ
ካህን፡- እግዚአብሔር ምስለ ኵልክሙ
ወንጌል ቅዱስ
ካህን፡- ወንጌል ቅዱስ ዘዜነወ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ (ዘሰበከ ዮሐንስ) ቃለ ወልደ እግዚአብሔር።(
ስብሐት ለከ ክርስቶስ
ሕዝብ፡- ስብሐት ለከ ክርስቶስ እግዚእየ ወአምላኪየ ኵሎ ጊዜ፤
ተፈሥሑ በእግዚአብሔር
ሕዝብ፡ ተፈሥሑ በእግዚአብሔር ዘረድአነ ወየብቡ ለአምላከ ያዕቆብ ንሥኡ መዝሙረ ወሀቡ ከበሮ። መዝሙር...
በወንጌል መራሕከነ
ሕዝብ፡ በወንጌል መራሕከነ ወበነቢያት ናዘዝከነ ዘለሊከ አቅረብከነ ስብሐት ለከ።
የማቴዎስ ወንጌል ሲሆን
ሕዝብ፡- ነአምን አበ ዘበአማን፥ ወነአምን ወልደ ዘበአማን፥ ወነአምን መንፈሰ ቅዱሰ ዘበአማን ህልወ ...
የማርቆስ ወንጌል ሲሆን
ሕዝብ፡- እሉ ኪሩቤል ወሱራፌል የዐርጉ ሎቱ ስብሐተ እንዘ ይብሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ እግዚአብሔር...
የሉቃስ ወንጌል ሲሆን
ሕዝብ፡- መኑ ይመስለከ እምነ አማልክት እግዚኦ አንተ ውእቱ ዘትገብር መንክረ አርአይኮሙ ለሕዝብከ ኃይለ...
የዮሐንስ ወንጌል ሲሆን
ሕዝብ፣- ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ ቃል ቃለ እግዚአብሔር ውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ ወኀደረ ላዕሌነ ወርኢነ ስብሐ...
ነአምን በቃለ ወንጌልከ ቅዱስ
ሕዝብ፡- ነአምን በቃለ ወንጌልከ ቅዱስ
ፃኡ ንኡሰ ክርስቲያን።
ዲያቆን፡- ፃኡ ንኡሰ ክርስቲያን።
ተንሥኡ ለጸሎት።
እግዚኦ ተሣሃለነ
ሕዝብ፡- እግዚኦ ተሣሃለነ
ሰላም ለኵልክሙ።
ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተ ክርስቲያን
ዲያቆን፡- ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተ ክርስቲያን አሐቲ ቅድስት ጉባኤ እንተ ሐዋርያት ርትዕት በኀበ እ...
ኪርያላይሶን
ሕዝብ፡- ኪርያላይሶን
ተንሥኡ ለጸሎት
ዲያቆን፡- ተንሥኡ ለጸሎት
ካህን፡- ሰላም ለኵልክሙ
ጸልዩ በእንተ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት
ጸልዩ በእንተ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ እገሌ እግዚእነ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘሀገረ ዐባይ ኢትዮጵያ ወ...
ጸልዩ በእንተ ዛቲ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት
ዲያቆን፡- ጸልዩ በእንተ ዛቲ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ወማኅበርነ በውስቴታ።(
ማኅበረነ ባርክ ዕቀብ በሰላም።
ሕዝብ፡- ማኅበረነ ባርክ ዕቀብ በሰላም።
ንበል ኵልነ
ዲያቆን፡- ንበል ኵልነ በጥበበ እግዚአብሔር ጸሎተ ሃይማኖት።
አመክንዮ
ዲያቆን፣ቅዳሴ ሐዋርያት፣ ቅዳሴ እግዚእ፣ ቅዳሴ ማርያም፣ ቅዳሴ ዮሐንስ ወልደነጎድጓድ፣ በሚቀድሱበት...
አመክንዮ: ነአምን በአሐዱ አምላክ ገባሬ
ሕዝብ፣-ነአምን በአሐዱ አምላክ ገባሬ ኩሉ ፍጥረት። አብ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክ...
ዘሥልጣኑ ዲበ መትከፍቱ
ዘሥልጣኑ ዲበ መትከፍቱ ሎቱ ስብሐት ወአኮቴት ዕበይ ወባርኮት ውዳሴ ወማሕሌት ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓ...
ነአምን በአሐዱ አምላክ
የሊቃውንት ቅዳሴ ሲቀደስ ጸሎተ ሃይማኖት በል።
ሕዝብ፡- ነአምን በአሐዱ አምላክ እግዚአብሔር አ...
ወንሴፎ ትንሣኤ ሙታን
ወንሴፎ ትንሣኤ ሙታን ወሕይወተ ዘይመጽእ ለዓለመ ዓለም አሜን (ሠ
ይህን የቄሱን ቃል ያቃለለ
ዲያቆን፡- ይህን የቄሱን ቃል ያቃለለ ወይም የሳቀና የተናገረ ወይም በቤተክርስቲያን ውስጥ በክፋት የ...
ጸልዩ በእንተ ሰላም
ዲያቆን፡- ጸልዩ በእንተ ሰላም ፍጽምት ወፍቅር ተአምኁ በበይናቲክሙ በአምኃ ቅድሳት።(፬-
ክርስቶስ አምላክነ
ሕዝብ፡- ክርስቶስ አምላክነ ረስየነ ድልዋነ ከመ ንትአማኀ በበይናቲነ በአምኃ ቅድሳት።
ካህን፡ እግዚአብሔር ምስለ ኵልክሙ።
ምስለ መንፈስከ።
ሕዝብ፡ ምስለ መንፈስከ።
አእኩትዎ ለአምላክነ።
ካህን፡ አእኩትዎ ለአምላክነ።
ርቱዕ ይደሉ።
ሕዝብ፡ ርቱዕ ይደሉ።
አልዕሉ አልባቢክሙ።
ካህን፡ አልዕሉ አልባቢክሙ።
ብነ ኀበ እግዚአብሔር አምላክነ።
ሕዝብ ብነ ኀበ እግዚአብሔር አምላክነ።
በእንተ ብፁዕ ወቅዱስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት
በእንተ ብፁዕ ወቅዱስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ... ወብፁዕ ሊቀ ጳጳስነ አባ...እንዘ የአኵቱከ በጸሎ...
መሐሮሙ እግዚኦ ወተሣሃሎሙ
ዲያቆን(ንፍቅ)፡ መሐሮሙ እግዚኦ ወተሣሃሎሙ ለሊቃነ ጳጳሳት፣ ጳጳሳት ኤጲስ ቆጶሳት ቀሳውስት ወዲያቆናት...
እለ ትነብሩ ተንሥኡ።
ዲያቆን፡ እለ ትነብሩ ተንሥኡ።
ውስተ ጽባህ ነጽሩ።
ዲያቆን፡ ውስተ ጽባህ ነጽሩ።
ነጽር።
ዲያቆን፡ ንነጽር።
አውሥኡ።
ዲያቆን፡ አውሥኡ።
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
ሕዝብ፡ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍጹም ምሉዕ ሰማያተ ወምድረ ቅድሳተ ስብሐቲከ።(ቅ
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ
ሕዝብ፡ ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ፣ ተዘከረነ እግዚኦ ኦ ሊቅነ፣ ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መን...
አንሥኡ እደዊክሙ ቀሳውስት
ዲያቆን፡- አንሥኡ እደዊክሙ ቀሳውስት።(
ነአምን ከመ ዝንቱ ውእቱ በአማን
ሕዝብ፡- ነአምን ከመ ዝንቱ ውእቱ በአማን ነአምን።
አሜን አሜን አሜን ነአምን ወንትአመን
ሕዝብ፡ አሜን አሜን አሜን ነአምን ወንትአመን ንሴብሓከ ኦ እግዚእነ ወአምላክነ ከመ ዝንቱ ውእቱ በአማን...
ንዜኑ ሞተከ እግዚኦ ወትንሣኤከ ቅድስተ
ሕዝብ፡ ንዜኑ ሞተከ እግዚኦ ወትንሣኤከ ቅድስተ፣ ነአምን ዕርገተገከ ወዳግመ ምጽአተከ ንሴብሓከ ወንት...
አሜን እግዚኦ መሐረነ እግዚኦ መሐከነ እግዚኦ ተሣሃለ
ሕዝብ፡ አሜን እግዚኦ መሐረነ እግዚኦ መሐከነ እግዚኦ ተሣሃለነ።
በኩሉ ልብ ናስተብቍዖ ለእግዚአብሔር አምላክነ
ዲያቆን፡ በኩሉ ልብ ናስተብቍዖ ለእግዚአብሔር አምላክነ ኅብረተ መንፈስ ቅዱስ ሠናየ ከመ ይጸግወነ።
በከመ ሀሎ ህልወ ወይሄሉ ለትውልደ ትውልድ ለዓለመ ዓለም።
ሕዝብ፡ በከመ ሀሎ ህልወ ወይሄሉ ለትውልደ ትውልድ ለዓለመ ዓለም።
አሜን።
ሕዝብ፡ አሜን።
ሀበነ ንኅበር በዘዚአከ መንፈስ ቅዱስ
ወፈውሰነ በዝንቱ ጵርስፎራ ከመ ብከ ንሕየው ዘለኵሉ ዓለም ወ...
ዲያቆን፡ ተንሥኡ ለጸሎት።
እግዚኦ ተሣሃለነ።
ሕዝብ፡ እግዚኦ ተሣሃለነ።
ካህን፡ ሰላም ለኵልክሙ
ጸልዩ
ዲያቆን፡ ጸልዩ
አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ
አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ ትምጻእ መንግሥትከ ወይኩን ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር ሲሳየ...
በከመ ምህረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ።
ሕዝብ፡ በከመ ምህረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ።( ሦስት ጊዜ)
ሠራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔ ዓለም
ሠራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔ ዓለም ይቀውሙ ቅድሜሁ ለመድኃኔ ዓለም።(ቅ
ወይኬልልዎ ለመድኃኔ ዓለም
ወይኬልልዎ ለመድኃኔ ዓለም ሥጋሁ ወደሙ ለመድኃኔ ዓለም።
ወንብጻሕ ቅድመ ገጹ ለመድኃኔ ዓለም
ወንብጻሕ ቅድመ ገጹ ለመድኃኔ ዓለም በአሚነ ዚአሁ ሐዋርያት ተለዉ ዐሠሮ።
አርኀዉ ኆኃተ መኳንንት።
ዲያቆን ንፍቅ፡ አርኀዉ ኆኃተ መኳንንት።
እለ ትቀውሙ አትሕቱ ርእሰክሙ።
ዲያቆን፡- እለ ትቀውሙ አትሕቱ ርእሰክሙ።
ስግዱ ለእግዚአብሔር በፍርሃት።
ዲያቆን፡- ስግዱ ለእግዚአብሔር በፍርሃት።
ቅድሜከ እግዚኦ ንሰግድ ወንሴብሓከ።
ሕዝብ፡- ቅድሜከ እግዚኦ ንሰግድ ወንሴብሓከ።
ዲያቆን፡- ነጽር።
ቅድሳት ለቅዱሳን።
ካህን፡- ቅድሳት ለቅዱሳን።
አሐዱ አብ ቅዱስ፣ አሐዱ ወልድ ቅዱስ፣አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ።
ሕዝብ፡- አሐዱ አብ ቅዱስ፣ አሐዱ ወልድ ቅዱስ፣አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ።
እግዚአብሔር ምስለ ኵልክሙ።
ካህን፡- እግዚአብሔር ምስለ ኵልክሙ።
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ። (41ጊዜ)
ካህን፡- እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ። (41ጊዜ)
እለ ውስተ ንስሐ ሀለውክሙ አትሕቱ ርእሰክሙ
ዲያቆን፡- እለ ውስተ ንስሐ ሀለውክሙ አትሕቱ ርእሰክሙ።
ምስለ መንፈስ።
ሕዝብ፡- ምስለ መንፈስ።
ሰላም ለኪ፥ እንዘንሰግድ ንብለኪ
ካህን፡- ሰላም ለኪ፥ እንዘንሰግድ ንብለኪ፥ ማርያም እምነ ናስተብቊዓኪ፥ (
እምአርዌ ነዓዊ ተማኅፀነ ብኪ
ሕዝብ፡- እምአርዌ ነዓዊ ተማኅፀነ ብኪ፥ በእንተ ሐና እምኪ፥ ወኢያቄም አቡኪ፥ ማኅበረነ ዮም ድንግል ባ
ናዛዚትነ እምኃዘን ወኀይለ ውርዙትነ እምርስዓን።
ካህን፡- ናዛዚትነ እምኃዘን ወኀይለ ውርዙትነ እምርስዓን። በማሥፀንኪ ተፀውረ ብሉየ መዋዕል ሕፃን።
ኦ ማርያም ተስፋ ለቅቡጻን።
ሕዝብ፡- ኦ ማርያም ተስፋ ለቅቡጻን። በጊዜ ጸሎት ወዕጣን ወበጊዜ ንጹሕ ቍርባን ። ለናዝዞትነ ንዒ ውስ...
ወላዲተ አምላክ ማርያም እንበለ ሰብሳብ ወሩካቤ
ካህን፡- ወላዲተ አምላክ ማርያም እንበለ ሰብሳብ ወሩካቤ። በይነ ዘአቅረብኩ ለኪ ንስቲተ ቃለ ይባቤ።
ፈትቲ እሙ በረከተ አፉኪ መዓዛ ከርቤ።
ሕዝብ፡- ፈትቲ እሙ በረከተ አፉኪ መዓዛ ከርቤ። ለነዳይ ብእሲ ወለዘረከቦ ምንዳቤ። ኅብስተከ ፈትት ኢሳ...
ይወርድ መንፈስ ቅዱስ በላዕለ ኅብስቱ ወወይኑ፥
ንፍቀ ካህን፡- ይወርድ መንፈስ ቅዱስ በላዕለ ኅብስቱ ወወይኑ፥ ሶበ ይብል ካህን ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ፈኑ...
ማዕከለ ዛቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያኑ፥
ሕዝብ፡- ማዕከለ ዛቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያኑ፥ ይዌልጦሙ በቅጽበት አባላተ ክርስቶስ ይኩኑ፤ በኃይለ ጥበ...
ሰላም ለክሙ ጻድቃን ወሰማዕት፥ እለ አዕረፍክሙ በሃይማኖት።
ካህን፡- ሰላም ለክሙ ጻድቃን ወሰማዕት፥ እለ አዕረፍክሙ በሃይማኖት።
መዋዕያነ ዓለም አንትሙ በብዙኅ ትዕግሥት፤
ሕዝብ፡- መዋዕያነ ዓለም አንትሙ በብዙኅ ትዕግሥት፤ ሰአሉ ቅድመ ፈጣሪ በኵሉ ሰዓት እንበለ ንሥሐ ኪያነ...
ሰላም ለክሙ ጻድቃነ ዛቲ ዕለት ኵልክሙ፤
ንፍቀ ካህን፡- ሰላም ለክሙ ጻድቃነ ዛቲ ዕለት ኵልክሙ፤ ዕድ ወአንስት በበአስማቲክሙ።
ቅዱሳነ ሰማይ ወምድር ማኀበረ ሥላሴ አንትሙ፤ ዝክሩነ በጸሎትክሙ
ሕዝብ፡- ቅዱሳነ ሰማይ ወምድር ማኀበረ ሥላሴ አንትሙ፤ ዝክሩነ በጸሎትክሙ በእንተ ማርያም እሙ፤ ተማኀፀ...
እግዚኦ ሰላመከ ሀበ፣ ለሀገር ጽድቀከኒ ልውሉደ ቤተ ክርስቲያን
ካህን፡- እግዚኦ ሰላመከ ሀበ፣ ለሀገር ጽድቀከኒ ልውሉደ ቤተ ክርስቲያን
አግርር ጸራ ታዕተ አገሪሃ ዕቀብ ሕዝባ ወሃይማኖታ ` ለሃገሪትነ ኢትዮጵያ
ሕዝብ፣ አግርር ጸራ ታዕተ አገሪሃ ዕቀብ ሕዝባ ወሃይማኖታ ` ለሃገሪትነ ኢትዮጵያ።
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ (3 ጊዜ)
በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ (3 ጊዜ)
ሰአሊ ለነ ማርያም፥ ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ።
ካህን፡- ሰአሊ ለነ ማርያም፥ ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ።
ጸልዩ በእንቲአነ ወበአንተ ኵሎሙ ክርስቲያን እለ ይቤሉነ ግበሩ ተዝካሮሙ
ዲያቆን፡- ጸልዩ በእንቲአነ ወበአንተ ኵሎሙ ክርስቲያን እለ ይቤሉነ ግበሩ ተዝካሮሙ በሰላም፤ ወበፍቅረ ...
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሥሉስ ዘኢይትነገር
ሕዝብ፡- ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሥሉስ ዘኢይትነገር፥ ሀበኒ ከመ እንሣእ ለሕይወት ዘንተ ሥጋ ወደመ ዘእንበለ...
ነአኲቶ ለእግዚአብሔር ቅድሳተ ነሢአነ፤
"ዲያቆን፡- ነአኲቶ ለእግዚአብሔር ቅድሳተ ነሢአነ፤ ከመ ለሕይወተ ነፍስ ይኩነነ ፈውሰ ዘተመጦነ ንስእል...
አሜን እግዚአብሔር ይባርከነ ለአግብርቲሁ በሰላም ሥርየተ ይኩነነ ዘተመጦ...
እትው በሰላም።
ዲያቆን፡- እትው በሰላም።