ሀ ሁ ፊደል ቆጠራ
ይህ የትምህርት ዐይነት ሕጻኑ ለነገው ቀጣይ የትምህርት ሕይዎቱ መሠረት የሚጥልበት የመጀመሪያውን እርምጃ...
ሀ ግዕዝ ሁ ካዕብ
ይህ ሁለተኛው የፊደል ትምህርት ተማሪው እንደመጀመሪያው ሁሉ በመምህሩ ወይንም በረዳቱተማሪ አጋዥነት ...
ሀ ግዕዝ ለ ግዕዝ
ይህ ሦስተኛው የፊደል ትምህርት ተማሪው እንደመጀመሪያው ሁሉ በመምህሩ ወይንም በረዳቱ ተማሪ አጋዥነት...
አቡጊዳ
አቡጊዳ (Ebugida) ማለት ፊደል ነው። ከልሳነ ግዕዝ የተነሣ ነው። ቢሆንም በቅርብ ጊዜ አንዳንድ የ...